June 2, 2022 / support support / 0 Comments በ2021 አና 2022 ከሁለተኛ ደረጃ፤ ከኮሌጅ ወይም ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ከሆነ፤ አክሽን ፎር ሂዩማኒቲ ከተለያዩ ኮሚኒቲዎች ጋር በመተባበር ተመራቂ ተማሪዎችን ለማበረታትት ተዘጋጅተዋል።